የኮንዶም አብዮት

ዛሬ የኮንዶምን አብዮት የሚቀላቀሉበት ቀን ነው፤ ይህም ቀን በዲሲ ውስጥ ኮንዶም ከመደበቅ የሚወጣበት አዲስ እንቅስቃሴ ነው። ኮንዶሞቹን ከቦርሳዎ ለማውጣት፤ ከገንዘብ መያዣዎም ማውጣትና በመላ ከተማው ከያልጋው ስር ማውጣት ነው የምንፈልገው። ኮንዶምን እሁሉም የዲሲ ሴቶችና ወንዶች እጅ ገብቶ የግብረ ስጋ ግንኙነትን ሃላፊነት ባለው ሁኔታ ለማረግ እንዲጠቀሙበት እንፈልጋለን። ይሄ የርስዎ ዌብሳይት ነው፤ ይጎብኙት፤ለየጓደኞችዎም ይላኩትና ኮንዶምን በተመለከተ ያለዎትንም አስተያየት በወርድና በቪዲዮ አማካይነት ይንገሩን።

 

twitter

facebook

.የ ኢሜል መረጃዎን ለማንም አንሸጥም ወይም አናስተላልፍም።

በምስጢር የመጠበቅ ፖሊሲ


የኮንዶም አጠቃቀም

የኮንዶምን ትክክለኛ አጠቃቀም መረዳት ይጠቅማል።የሚከተሉትን ደረጃዎች ይከተሉ፡


የነጻ ኮንዶሞችን ያግኙ

ዲሲ ውስጥ የነጻ ኮንዶሞች እየተሰጡ ነው።* ስለዚህም በፈለጉ ግዜ ኮንዶም ማግኘት ይችላሉ። ኮንዶሞቹ አስተማማኝ፤ጠንካራና አርኪ የሆነ የግብረ ስጋ ግንኙነትን የማረግ ጠቃሚ ክፍል ናቸው። ለዲሲ ኗሪዎች የነጻ ኮንዶም ማግኘት ቀላልና አመቺ ነው። ከዚህ በታች ካሉት ለራስዎ አመቺ የሆነውን ዘዴ ይምረጡ።አንዴ ኮንዶሞቹን ካገኙ በሗላም መጠቀሙን እንዳይረሱ።

*.የነጻ ኮንዶም ለማግኘት የሚችሉት የዲሲ ኗሪዎች ብቻ ናቸው።

4 ኮንዶም ለማግኘት የሚቻልባቸው 4 መንገዶች

311 ይደውሉና ለባለጉዳይ አገልግሎት ስራተኞቹ የነጻ ኮንዶም ለማዘዝ መፈለግዎን ይንገሩ።


የነጻ ኮንዶም የሚገኝባቸው ቦታዎች


እዚህ ይጫኑ

የሴል ስልክ ቁጥር

ከሴል ስልክዎ DCWRAP ወደ 61827 መልዕክት ይላኩ


በፖስታ

የዚፕ ኮድ